Ethiopia burn 500 mill birr (18.5 mill USD) worth medicine as a method of disposal

በየዓመቱ 500 ሚ. ብር የሚያወጣ መድሃኒት ይቃጠላል Written by መታሰቢያ ካሳዬ በ11 ሚ. ዶላር ወጪ ስምንት ዘመናዊ የመድሃኒት ማቃጠያ ሥፍራ ሊገነባ ነው ከተለያዩ የዓለም አገራት በግዥና በእርዳታ ከሚገኙት መድሃኒቶች መካከል 500 ሚሊዮን ብር የሚያወጣ መድሃኒት በየዓመቱ እንደሚቃ...

More than 10 people killed in Woldia on Timket holiday celebration

Nigussu Tilahun, ANRS Communication Affairs Office ጥር 12 ቀን 2010 ዓ.ም. ================ በዛሬው ዕለት በወልዲያ ከተማ የጥምቀት በዓል በመጠናቀቅ ላይ ባለበት ሰዓት በወጣቶች እና በፀጥታ አካላት መካከል በተፈጠረ ግጭት የሰዎች ህይወት አልፏል። መንግስት ግጭቱን በመቀስቀስ ለንፁሀ...

“We hope Eskinder Nega will be released”

"ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋም ይፈታል ብለን ተስፋ እናደርጋለን"- የኦክስፋም ኖቪብ ዳይሬክተር ፋራህ ካሪሚ በእስር ላይ የሚገኘው ታዋቂው ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ኦክስፋም ኖቪብ እና ፔን ኢንተርናሽናል በተባሉ ሁለት ዓለም አቀፍ ድርጅቶች የ2018 ተሸላሚ ሆኗል። ዋሽንግተን ዲሲ — ቬንዙዌላቷ ጸሐፊና ጋዜጠኛ ሚላ...

Thousands welcome Dr Merera Gudina after he is freed from prison

በሺዎች የሚቆጠሩ ደጋፊዎቻቸው ለዶ/ር መረራ ጉዲና አቀባበል አደረጉ ሪፓርተር በናሆም ተስፋዬ ዛሬ ጥር 9 ቀን 2010 ዓ.ም. ቀትር በኃላ ለዶ/ር መረራ ጉዲና ከእስር ቤት መለቀቃቸውን ተከትሎ በሺሕዎች የሚቆጠሩ ደጋፊዎቻቸው በዶክተሩ መኖሪያ አካባቢ ተገኝተው አቀባበል አደረጉላቸው። የተጠረጠሩበት ክስ በመንግሥት ተቋርጦ...

Ethiopia court drops charges against leading opposition figure

Fana አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ዶክተር መረራ ጉዲና እና ዶክተር ሩፋኤል ዲሳሳን ጨምሮ በፌደራል ደረጃ ክስ ተመስርቶባቸው የነበሩ 115 ሰዎች ክስ ተቋረጠ። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በደረሰው መረጃ መሰረት ከደቡብ ክልል ጌዲኦ ዞን 361 እና ከኮንሶ ወረዳ 52 ተጠርጣሪዎች ክስ ተቋርጣል። ሌሎ...

Ethiopia to release 528 prisoners

BBC Amharic የፌደራል ጠቅላይ አቃቢ ህግ አቶ ጌታቸው አምባዬ በኢህአዴግ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠው መመሪያ ለማስፍጸም ግብረ ኃይል መቋቋሙን ገልጸው፤ ይህ ግብረ ኃይል የአጭር፣ የመካከለኛ እና የረጅም ጊዜ እቅዶችን አውጥቷል። በዚህም መሰረት በአጭር ጊዜ እቅዱ የተፈረደባቸውን እስረኞችን በምህረት መልቀቅ እና ክስ...

Attorney General Getachew Ambaye to make announcement about “political” prisoner release on Monday

የሚፈቱ ፖለቲከኞችን በተመለከተ መንግሥት ነገ ማብራሪያ ይሰጣል ዮሐንስ አንበርብር የገዥው ፓርቲ ኢሕአዴግ ማዕከላዊ ኮሚቴ ሰሞኑን በወሰነው መሠረት ክሳቸው ተቋርጦ የሚፈቱ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮችና ሌሎች ግለሰቦችን በተመለከተ ነገ ጥር 7 ቀን 2010 ዓ.ም. መንግሥት መግለጫ እንደሚሰጥ ታወቀ። መግለጫውን የሚሰጡት ጠቅላይ ዓቃቤ...

Artist Biniam Haileselassie passed away

ብሔር ብሔረሰቦች በሚለው መዝሙር የሚታወቀው ቢኒያም ኃይለ ሥላሴ ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ ታደሰ ገብረማርያም, Reporter በብዙዎች ዘንድ ብሔር ብሔረሰቦች በሚለው መዝሙሩ የሚታወቀውና የራስ ቴያትር ዋና ሥራ አስኪያጅ የነበረው አርቲስት ቢኒያም ኃይለ ሥላሴ ባደረበት ሕመም ዛሬ ጥር 4 ቀን 2010 ዓ.ም. አርፎ ከቀኑ ዘጠኝ ሰ...

Hacked Facebook account reveals pro gov’t bloggers get paid up to 15,000 birr

~ የበዓል በስሙ እንኳን አደረሳችሁ ሲባል የቴሌ ኃላፊ መሆኑን የሚያስታውሱን አንዱዓለም አድማሴን ደህንነት መስርያ ቤቱ እየመረመረው ነው። ~ ዳዊት ከበደን በብር ይሸጠናል ብለው እየፈሩት ነው። ምርመራ እያደረጉበት ነው። ~ የደብረፅዮን የወሲብ ቅሌት ና መሰል ጉዳዮች፣ ገንዘብ፣ ~ ዶክተር ነገሪ ሌንጮ አላሰሩ እንዳሏ...

Teddy Afro will have concert in Bahir Dar

"ኢትዮጵያ ወደ ፍቅር " የመጀመሪያው ኮንሰርት በባሕር ዳር ቅዳሜ ጥር 12 ቀን በአማራ ክልላዊ መንግሥት ዋና ከተማ በሆነችው በውቧ ባሕር ዳር ከተማ ከ80 ሺሕ ሕዝብ በላይ ማስተናገድ በሚችለው በታላቁ ብሄራዊ ስታዲየም ከአቡጊዳ ባንድ ጋር የሙዚቃ ዝግጅቴን እንዳቀርብ ለአማራ ክልላዊ መንግስት፣ ለባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ...