[Amharic] President Lemma Megersa interview after Dr. Abiy Ahmed appointment as OPDO’s chief

የፕረዝዳንት ለማ መገርሳ ቃለ ምልልስ (ክፍል አንድ) Addisu Arega Kitessa ------- የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦህዴድ) ማዕከላዊ ኮሚቴ የካቲት 15/2010 ባካሄደዉ ስብሰባ የአመራር ሽግሽግ ማድረጉ ይታወሳል፡፡ በዚህም መሰረት ክቡር ዶ/ር አቢይ አህመድ የድርጅቱ ሊቀመንበር፣ ክቡር አቶ ለማ መገርሳ...

Dr. Negaso to serve as advisor of OPDO

ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ የአማካሪነት ቦታ እንዲሰጣቸው ተወሰነ Written by አለማየሁ አንበሴ Addis Admas “ኦህዴድ ቃል የገባውን ፈፅሞልኛል፤ በተደረገልኝ ሁሉ ደስተኛ ነኝ” ሰሞኑን 3 ሚሊዮን ብር የሚገመት መኪና ከኦህዴድ የተበረከተላቸው የቀድሞ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ፤ ወርሃዊ ደመወዝ የሚያገኙበት የአ...

Number of countries that participate in Addis Chamber exhibition has lowered

በፖለቲካ ቀውሱ ምክንያት በአዲስ ቻምበር ዓውደ ርዕይ የውጭ ተሳታፊዎች ቁጥር ቀንሷል ዳዊት ታዬ Ethiopian Reporter ከ22 ዓመታት በላይ ሲካሄድ የቆየውና በየዓመቱ የሚሰናዳው አዲስ ቻምበር ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት ላይ የተሳታፊ አገሮችና ኩባንያዎች ቁጥር ዘንድሮ መቀነሱ ታወቀ፡፡ የውጭ ተሳታፊዎች ቁጥር ከቀነሰባ...

Strong message for Ethiopia government from The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus

(ይህ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ መልዕክት ነው) ለኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራቲክ ሪፓብሊክ መንግስት፤ የካቲት 15-2010 ዓ.ም ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝቦች፤ ለተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶች ፤ ለሕዝበ-ምዕመናን በሙሉ፤ የሀገራችንን ወቅታዊ ሁኔታ በሚመለከት ከኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ...

Ethiopian man died in prison after court asked 390 million birr for bail

ታምሩ ጽጌ ከታክስና ግብር ጋር በተገናኘ በሙስና ወንጀል ተከሰው ላለፉት አራት ዓመታት በእስር ላይ ሆነው ሲከራከሩ የነበሩት አቶ ታደለ ብርሃኑ፣ የካቲት 11 ለ12 ቀን 2010 ዓ.ም. አጥቢያ ሕይወታቸው ማለፉ ተገለጸ፡፡ የ390 ሚሊዮን ብር ዋስትና የተፈቀደላቸው በጤና መታመማቸው ከታወቀ በኋላ ነው፡፡ ተከሳሹ በልብ ሕመም ሲ...

ANDM Statement

የብሄረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) ማእከላዊ ኮሚቴ መግለጫ ባህር ዳር፡16/2010 ዓ/ም(አብመድ)የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በመላ አገራችንና በክልላችን የተከሰተውን ሁኔታና ድርጅታችን ኢህአዴግ ያካሄደውን ግምግማ መነሻ በማድረግ ሰፋ ያለ ግምገማ አካሂዷል፡፡ በዚህ መሰረት ድርጅታችን፣ የክልላችን መን...

Recommendations on forming Transitional government

የሽግግር መንግስት ስለማቋቋም የቀረበ ዝክረ ሃሳብ  Seyoum Teshome   የካቲት 20, 2018 EthioThinkThank መግቢያ ሀገራችን ያለችበት የፖለቲካ ቀውስ ለበጎ ወይም ለመጥፎ ክስተቶች ምቹ አጋጣሚ ፈጥሯል። በአንድ በኩል፣ በተወሰነ አከባቢ የተከሰተ ግጭትና አለመረጋጋት ባልተጠበቀ መልኩ በብዙ ሰዎች...

Ethiopia is not looking for the next prime minister but a leader that transition the country to true democracy

ኢትዮጵያ አሁን የምትፈልገው ጠቅላይ ሚንስትር ሳይሆን ወደ እውነትኛ ዲሞክራሲ የሚያሻግራት መሪ ነው። ኢትዮጵያውያን ከአሁን በኋላ ከእውነትኛ ዲሞክራሲ በቀር በምንም ነገር እንደማይደለሉ ያመነ መሪ። ኢትዮጵያውያን በኃይል ሳይሆን እውነትኛ ዲሞክራሲ መሰረቶችን በመጣል ማረጋጋት የሚችል መሪ። ይህ መሪ ባጭር ጊዜ ውስጥ ከተቃዋሚ...

Dr. Abiy Ahmed more likely to become the next Ethiopian prime minister

ዶ/ር አብይ አህመድ የኢትዮጵያ ቀጣዩ ጠቅላይ ሚንስትር ሊሆኑ እንደሆነ እየተነገረ ነው ዶ/ር አብይ በአሁን ሰዓት የኦህዴድ ማእከላዊ ኮሚቴ ጽህፈት ቤት ሀላፊ ሆነው እያገለገሉ ነው ኦህዴድ የለማ መገርሳን ሊቀመንበርነት አንስቶ ለዶ/ር አብይ እንደሰጠ እየተነገረ ነው። ለማ መገርሳ የኦሮሚያ ፕሬዝዳንት እንደሆኑ ይቀጥላሉ...

Can Ethiopia reject United States’ recommendations while receiving investment, loan and aid?

ከአሜሪካ ብድርና እርዳታ እየተቀበሉ በውስጥ ጉዳያችን አትግቡ ማለት አያስኬድም ብሩክ ዳንኤል ለሶደሬ የአሜሪካ ኤምባሲ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መታወጅን በመቃወም ከሕዝብና ተቃዋሚዎች ጋር መወያየት ይቅደም በሚል ያስተላለፈውን ጠንከር ያለ መግለጫ የሰሙ አንድ አንድ ሰዎች ኢትዮጵያ ሉዓላዊ አገር ነች፣ የአሜሪካም ሆነ የሌሎች ሀገ...