Politics

Ethiopia to release 528 prisoners

BBC Amharic የፌደራል ጠቅላይ አቃቢ ህግ አቶ ጌታቸው አምባዬ በኢህአዴግ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠው መመሪያ ለማስፍጸም ግብረ ኃይል መቋቋሙን ገልጸው፤ ይህ ግብረ ኃይል የአጭር፣ የመካከለኛ እና የረጅም ጊዜ እቅዶችን አውጥቷል። በዚህም መሰረት በአጭር ጊዜ እቅዱ የተፈረደባቸውን እስረኞችን በምህረት መልቀቅ እና ክስ...

Attorney General Getachew Ambaye to make announcement about “political” prisoner release on Monday

የሚፈቱ ፖለቲከኞችን በተመለከተ መንግሥት ነገ ማብራሪያ ይሰጣል ዮሐንስ አንበርብር የገዥው ፓርቲ ኢሕአዴግ ማዕከላዊ ኮሚቴ ሰሞኑን በወሰነው መሠረት ክሳቸው ተቋርጦ የሚፈቱ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮችና ሌሎች ግለሰቦችን በተመለከተ ነገ ጥር 7 ቀን 2010 ዓ.ም. መንግሥት መግለጫ እንደሚሰጥ ታወቀ። መግለጫውን የሚሰጡት ጠቅላይ ዓቃቤ...

Hacked Facebook account reveals pro gov’t bloggers get paid up to 15,000 birr

~ የበዓል በስሙ እንኳን አደረሳችሁ ሲባል የቴሌ ኃላፊ መሆኑን የሚያስታውሱን አንዱዓለም አድማሴን ደህንነት መስርያ ቤቱ እየመረመረው ነው። ~ ዳዊት ከበደን በብር ይሸጠናል ብለው እየፈሩት ነው። ምርመራ እያደረጉበት ነው። ~ የደብረፅዮን የወሲብ ቅሌት ና መሰል ጉዳዮች፣ ገንዘብ፣ ~ ዶክተር ነገሪ ሌንጮ አላሰሩ እንዳሏ...

Ethiopia: Tale of the accusers and defendants

የተከሳሾች እና ከሳሾች ወግ (ትዝብት) ጌታቸው ሺፈራው ~"ቶርች ሲያስደርጉን የነበሩት ጌታቸው አምባዬ ናቸው። እግርና እጃችን በካቴና አሳስረውናል።" 36ኛ ተከሳሽ ካሳ መሃመድ ~"አማራ፣ ጉራጌ፣ ኦሮሞ፣ ሙስሊም በመሆናችን ብቻ ተከሰናል። እኔ የተከሰስኩት ጉራጌ ስለሆንኩ ነው። የዶ/ር ብርሃኑ ነጋ፣ የዶ/ር ታደሰ ብሩ ዘ...

33 political prisoners sentenced from 15 to 18 years in prison

(ጌታቸው ሺፈራው) 33 የፖለቲካ እስረኞች ከ15 እስከ 18 አመት ተፈረደባቸው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል ችሎት በእነ ሚፍታህ ሸህ ሱሩር ክስ መዝገብ በግንቦት 7 የተከሰሱ 33 ግለሰቦች ላይ የፍርድ ውሳኔ ሰጥቷል። በክስ መዝገቡ 77ተከሳሾች ክስ የቀረበባቸው ሲሆን 33ቱ አምነው ሲከራከሩ ቆይተዋል...

Oromo Federalist Congress leaders sentenced for Contempt of court

አራት የኦፌኮ አመራሮች ተፈረደባቸው ~የኦፌኮ አመራሮችን ደግፈው ያጨበጨቡ የግንቦት 7 ተከሳሾች ተፈርዶባቸዋል (ጌታቸው ሺፈራው) ከአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ጋር በተያያዘ በተቀሰቀሰው ህዝባዊ ንቅናቄ የተከሰሱት አራት የኦፌኮ አመራሮች ዛሬ ጥር 3/2010 በችሎት መድፈር ቅጣት ተወስኖባቸዋል። በእነ ጉርሜሳ አያኖ ...

Is there Tigray or TPLF superiority?

የትግራይ የበላይነት ጉዳይ (ቀለል ባሉ ምሳሌዎች!) (ጌታቸው ሺፈራው) (https://www.facebook.com/getachew.shiferaw.1) ለሀገር ሲባል ተሸፋፍኖ ሲታለፍ የኖረ ሀቅ ሞልቷል። እንዳላየህ ስታልፈው ሀፍረት የሚሰማው ሲጠፋ ግን አፍርጦ መነጋገር አማራጭ የሌለው መፍትሄ ነው። ለወደፊት ግንኙነት የሚጠቅመው...

“20 inmates have died because my requests to treat them were denied ” Dr. Fikru Maru

~"ማርም ሲበዛ ይመራል።……መረረኝ!" ~"በከፍተኛ ጥበቃ ሆኜ እንዳክም ጠይቄ ስላልተፈቀደልኝ የሞቱት ታካሚዎቼ ቁጥር 20 ደርሷል።" በእነ መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ ክስ መዝገብ 13ኛ ተከሳሽ ዶ/ር ፍቅሩ ማሩ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል ችሎት ዛሬ ታህሳስ 30/2010 ዓም የተናገሩት ነው። (...

Iranian uprising

ሰሞኑን በኢራን ከተሞች በመካሄድ ላይ ያሉት የተቃውሞ ሰልፎች ምክንያታቸው ለረጅም ዓመታት ሲብላሉ የቆዩ ማኅበረ-ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች እንደሆኑ የፖለቲካ ተንታኞች እየገለፁ ይገኛሉ፡፡ ለብዙ ዓመታት ስር ሰድደው የቆዩ የፍትሃዊ ተጠቃሚነት ጥያቄዎች ከኑሮ ውድነት መናር ጋር ተደምረው በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ኢራናውያን አገሪቱን...

Dollar Shortage

የዶላር እጥረቱ፤ ችግሩና መፍትሄው! Written by ተስፋ በላይነህ, Addis Admas NEWS “አድሎአዊነት፤ ሕገ-ወጥ የዶላር ፍሰት፤ የለጋሾች የዶላር እርዳታ ብክነት፤ የግለሰብ ነጻነት አለመከበር፣ የእኩልነት እጦትና ሕግ አልባነት ሲደማመሩብን፣ አሁን ያለችውን ኢትዮጵያን መፍጠራችን የግድ ነው!--” ...