Business

Iranian uprising

ሰሞኑን በኢራን ከተሞች በመካሄድ ላይ ያሉት የተቃውሞ ሰልፎች ምክንያታቸው ለረጅም ዓመታት ሲብላሉ የቆዩ ማኅበረ-ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች እንደሆኑ የፖለቲካ ተንታኞች እየገለፁ ይገኛሉ፡፡ ለብዙ ዓመታት ስር ሰድደው የቆዩ የፍትሃዊ ተጠቃሚነት ጥያቄዎች ከኑሮ ውድነት መናር ጋር ተደምረው በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ኢራናውያን አገሪቱን...

Dollar Shortage

የዶላር እጥረቱ፤ ችግሩና መፍትሄው! Written by ተስፋ በላይነህ, Addis Admas NEWS “አድሎአዊነት፤ ሕገ-ወጥ የዶላር ፍሰት፤ የለጋሾች የዶላር እርዳታ ብክነት፤ የግለሰብ ነጻነት አለመከበር፣ የእኩልነት እጦትና ሕግ አልባነት ሲደማመሩብን፣ አሁን ያለችውን ኢትዮጵያን መፍጠራችን የግድ ነው!--” ...

Delay in 10 Billion birr 40/60 and 20/80 condominium project

በአሥር ቢሊዮን ብር በጀት የሚካሄደው የጋራ ቤቶች ግንባታ በኮንትራክተሮች አቅም ማነስ እየተስተጓጎለ ነው ውድነህ ዘነበ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በተያዘው በጀት ዓመት በአሥር ቢሊዮን ብር በጀት ከሚያስገነባቸው 94,070 የጋራ ቤቶች መካከል፣ በሰኔ 2010 ዓ.ም. 50 ሺሕ ቤቶችን ለማጠናቀቅ የያዘው ዕቅድ በኮንትራክተሮች...

CEO of EFFORT Azeb Mesfin signs Messebo’s USD 70 mln investment project with Singaporean company

መሰቦ ሲሚንቶ የ70 ሚሊዮን ዶላር ኢንቨስትመንት ስምምነት ተፈራረመ 7 January 2018 ቃለየሱስ በቀለ የጂብሰምና ቀለም ፋብሪካዎች ለመገንባት አቅዷል በኤፈርት ሥር ከሚተዳደሩት በርካታ ኩባንያዎች መካከል አንዱ የሆነው መሰቦ ሲሚንቶ የግንባታ ዕቃዎች የሚያመርት ኩባንያ በ70 ሚሊዮን ዶላር ኢንቨስትመንት ለማቋቋም፣ ኩስቶ ...

Ethiopia Taxi passengers can use Dashen Bank prepaid cards

የአቫንዛ ታክሲ ደንበኞች በዳሸን ባንክ የካርድ ክፍያ መጠቀም ጀመሩ ሻሂዳ ሁሴን, The Reporter Ethiopia ኢትዮጵያ ታክሲ (ኢታ) ሶልዩሽንስ ከዳሸን ባንክ ጋር በመተባበር የሜትር ታክሲ ተጠቃሚዎች የአገልግሎት ክፍያዎችን በካርድ መፈጸም የሚችሉበትን አሠራር ይፋ አደረጉ፡፡ በኢትዮጵያ የካርድ ባንኪንግ አገልግሎት ጅማ...

New rule to discard postdated cheque system

By Tesfaye Getnet, Capital Ethiopia The Council of Minsters is going to forward a new regulation to parliament which allows a payee (person to whom money is paid or is to be paid) to withdraw cheque money ...

Association President and his deputy didn’t return from Australian trip

እንደወጡ የቀሩት የዘርፍ ምክር ቤት ኃላፊዎች በተቀመጠላቸው ቀነ ገደብ ምላሽ ሳይሰጡ ቀሩ 24 December 2017 ዳዊት ታዬ በቅርቡ ከኢትዮጵያ የንግድ ልዑካን ጋር ወደ አውስትራሊያ ተጉዘው ሳይመለሱ እንደቀሩ የሚነገርላቸው የኢትዮጵያ የዘርፍ ማኅበራት ፕሬዚዳንትና ምክትላቸው፣ በሰባት ቀናት ውስጥ ለምክር ቤቱ ሪፖርት እንዲያ...

“Is sugar corporation alive?” Monitoring committee at the parliament ask

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት የወንጂ ሸዋ፣ የተንዳሆና የመተሐራ ስኳር ፋብሪካዎችን ከ2006 እስከ 2008 ዓ.ም ያለውን የክዋኔ ኦዲት ሪፖርት በቅርቡ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በማቅረብ አስተያየትና የመፍትሔ አቅጣጫዎችን እንዲያስቀምጥ አድርጓል፡፡ በሪፖርቱ መሰረትም ሶ...

Due to disagreement between business and gov’t authority, 3000 liter milk is thrown out daily

የጀነሲስ ፋርም እና የኢትዮጵያ የምግብ የመድሃኒት እና የጤና ክብካቤ አስተዳደር እና ቁጥጥር ባለስልጣን መካከል የተፈጠረው ውዝግብ በየዕለቱ 3 ሺህ ሊትር ወተት እንዲደፋ ምክንያት ሆኗል። የጀነሲስ ፋርም የወተት ማቀነባበሪያ በተቋማት የምርመራ ውጤት ውዝግብ ምክንያት በየቀኑ 3 ሺህ ሊትር ወተት ለመድፋት ተገዷል። እስካሁን...